Monday, September 29, 2014

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መግቢያ ጊዜ

ወሎ ዩኒቨርሲቲ:- አዲስ ተማሪዎች መስከረም 18 እና 19
ነባር ተማሪዎች ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት 1
----------
አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ:- አዲስ ገቢዎች መስከረም 18 እና 19
ነባር ወደፊት በማስታወቂያ ይገለጻል
----------
ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ፡- አዲስ ገቢ ተማሪዎች መስከረም 21 እና 22
ነባር ተማሪዎች ጥቅምት 7 እና 8
----------
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ፡- አዲስ ገቢዎች መስከረም 18 እና 19
ነባር ወደፊት በማስታወቂያ ይገለጻል
----------
ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ፡- አዲስ ገቢ ተማሪዎች መስከረም 18 እና 19
ነባር ተማሪዎች መግቢያ ወደፊት በማስታወቂያ ይገለጻል
----------
አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፡- አዲስ ገቢ ተማሪዎች ከመስከረም 18 እስከ መስከረም 20
ነባር ተማሪዎች ደግሞ ጥቅምት 3 እና 4
----------
ጅማ ዩኒቨርሲቲ፡- አዲስ ተማሪዎች መስከረም 18 እና 19 ቀን 2007 ዓ.ም
ነባር ተማሪዎች ጥቅምት 3 እና 4 ቀን 2007 ዓ.ም
----------
መቀሌ ዩኒቨርሲቲ፡- አዲስ ተማሪዎች መስከረም 19 እና 20 ቀን 2007 ዓ.ም
ነባር ተማሪዎች ጥቅምት 3 እና 4 ቀን 2007 ዓ.ም
----------
ዲላ ዩኒቨርሲቲ፡- አዲስ ተማሪዎች መስከረም 18 እና 19 ቀን 2007 ዓ.ም
ነባር ተማሪዎች መስከረም 29 እና 30 ቀን 2007 ዓ.ም
----------
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ፡- አዲስ ተማሪዎች መስከረም 20 እና 21 ቀን 2007 ዓ.ም
ነባር ተማሪዎች ጥቅምት 5 እና 6 ቀን 2007 ዓ.ም
----------
ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ፡- አዲስ ተማሪዎች መስከረም 18 እና 20 ቀን 2007 ዓ.ም
ነባር ተማሪዎች ጥቅምት 3 እና 4 ቀን 2007 ዓ.ም
----------
ጎንደር ዩኒቨርስቲ፡-አዲስ ተማሪዎች ከመስከረም 18 እስከ መስከረም 20
ነባር ተማሪዎች መስከረም 30 እና ጥቅምት 1
----------
ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ፡-አዲስ ተማሪዎች መስከረም 19 እና 20
ነባር ተማሪዎች ጥቅምት 3 እና 4
----------
ወልዲያ ዩኒቨርስቲ፡-አዲስ ተማሪዎች መስከረም 21 እና 22
ነባር ተማሪዎች ጥቅምት 7 እና 8
----------
አሶሳ ዩኒቨርስቲ፡-አዲስ ተማሪዎች መስከረም 22 እና 23 ሲሆን ነባር ተማሪዎች ወደፊት በማስታወቂያ ይገለፃል፡፡
----------
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ፡- አዲስ ተማሪዎች መስከረም 20 እና 21 ቀን 2007 ዓ.ም
ነባር ተማሪዎች ወደፊት ይገለጻል
----------
ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ፡- አዲስ ተማሪዎች መስከረም 21 እና 22 ቀን 2007 ዓ.ም
ነባር ተማሪዎች አልተገለጸም
----------
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፡- አዲስ ተማሪዎች መስከረም 19 እና 20 ቀን 2007 ዓ.ም
ነባር ተማሪዎች ጥቅምት 3 እና 4 ቀን 2007 ዓ.ም
----------
ኮተቤ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ፡- አዲስ ተማሪዎች መስከረም 18 እና 19 ቀን 2007 ዓ.ም
መስከረም 30 እና ጥቅምት 1 ቀን 2007 ዓ.ም

No comments:

Post a Comment