ወደ ከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ነጥብ
በመደበኛ፣ በቀንና በማታ መግቢያ ነጥብ ፣ ለተፈጥሮ ሳይንስ
ወንዶች 343 ፣ ለሴቶች ነጥብ 320 እና ከዚያ በላይ
ለግል ተፈታኞች
ለወንዶች 353 ለሴቶች ደግሞ 331 እና ከዚያ በላይ
ለታዳጊ ክልልሎችና ለአርብቶ አደር አካባቢ ተማሪዎች
ለወንዶች ነጥብ 332 ለሴቶች ደግሞ 317 እና ከዚያ በላይ
በተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ተማሪዎች
ነጥቡ 297 እና ከዚያ በላይ
በማህበራዊ ሳይንስ በመደበኛ እና በማታው መርሀ ግብር
ለወንዶች 322 ለሴቶች ደግሞ 302 እና ከዚያ በላይ
ለግል ተፈታኞች ደግሞ
ለወንዶች 330 ለሴቶች ደግሞ 310 እና ከዚያ በላይ
ለታዳጊ ክልሎችና ለአርብቶ አደር አካባቢ
310 ለወንዶች ለሴቶች ደግሞ 295 ነጥብ እና ከዚያ በላይ
በማህበራዊ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው መግቢያ ነጥብ 275 እና ከዚያ በላይ
ለአይነ ሰውራን ደግሞ 230 እና ከዚያ በላይ
በርቀት ለመማርና በግል ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር የሚፈልጉ ተማሪዎች
275 እና ከዚያ በላይ
No comments:
Post a Comment